ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ውኃዋንም ወደ ቅጠሎች ጫፍ ያወጣታል፤ ከእግዚአብሔር የተገኘ ጠል ረጃጅም የሐረጎችን ጫፎች ያጠጣቸዋልና። በፀሐይም ሙቀት ይዘረዝራል፤ በእግዚአብሔርም ፈቃድ ፍሬን ያፈራል። ምዕራፉን ተመልከት |