ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የስንዴ ቅንጣት ግን እግዚአብሔር የፈጠራት ነባቢት ነፍስ ያደረችበት የአዳም አምሳል ነው፤ የወይን ግንድም እንደዚሁ ውኃ ይጠጣል፤ ሥርም ይሰድዳል፤ ቀጫጭኑ የሥሩ ገመድም ውኃን ይስባል። ምዕራፉን ተመልከት |