ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነፋስም ስለ ነፍስ ፋንታ ነው፥ ያለ ነፋስም ስንዴ ማፍራት አይችልም፤ ውኃውም ምድርን ያጠጣታል፤ ያረካታልም። ምዕራፉን ተመልከት |