ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንደዚሁ ይህች ቅንጣት ከነፋስና ከውኃ፥ ከመሬትም የተነሣ ትበቅላለች፥ ፀሐይ ግን በእሳት ፋንታ ነው። ስንዴ ያለ ፀሐይ ፍሬ ማፍራት አይችልምና። ምዕራፉን ተመልከት |