ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የወይን ስካር እጅግ ያስታልና አእምሮውን ያሳጣዋል፤ ጐጻጕጹንና ገደሉንም እንደ ሰፊ ሜዳ ያደርገዋል፤ በእጁና በእግሩ ያለውንም እንቅፋትና እሾህ አያውቅም። ምዕራፉን ተመልከት |