ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 17:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የስንዴ ቅንጣት ካልፈረሰች አትበቅልም፤ ፍሬም አታፈራም። የስንዴ ቅንጣት ብትፈርስ ግን ወደ ምድር ሥር ትሰዳለች፤ ቅጠልም ታወጣለች፤ ዝርዝርም ይሆናል፤ ፍሬም ያፈራል። ምዕራፉን ተመልከት |