ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 መለከት የሚነፋበትም ሰዓት በደረሰ ጊዜ ሙታን ከእግዚአብሔር በሚገኝ የጠል ምሕረት ይነሣሉ፤ በጎ ሥራ የሠሩ ሰዎች የሕይወት ትንሣኤን ይነሣሉ፤ ዋጋቸውም እግዚአብሔር ለደጋጎች ያዘጋጀው፥ መከራና ደዌ የሌለበት፥ ከዚህም በኋላ ዳግመኛ የማይሞቱበት የንጹሓን ማደሪያ የደስታ ገነት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |