ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ገብስም ብትዘራ ስንዴ ይሆን ዘንድ አይለወጥም። ነገር ግን ሁሉ በየዘሩና በየወገኑ፥ በየፍሬውና በየእንጨቱ፥ በየቅጠሉና በየሥሩ፥ ከእግዚአብሔር በሚገኝ የምሕረት ጠል በረከትን ተቀብሎ ፍሬን ያወጣል። ምዕራፉን ተመልከት |