ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዳግመኛም አንተ የተከልኸው ተክል አልበቅልም አይልም፤ የወይን ተክልም ቢሆን፥ የበለስ ተክልም ቢሆን ቅጠሉና ፍሬው አይለወጥም። ምዕራፉን ተመልከት |