ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አንተም የሙታን ትንሣኤ የለም እያልህ ሕዝቡን ስለአሳትህ ኀጢአትንና በደልን እንደ ሠራህ በሙታን ትንሣኤ ጊዜ ፍዳህን ትቀበላለህ። ምዕራፉን ተመልከት |