ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነዚህ የእጅህና የእግርህ ጥፍር፥ የራስም ጠጕር ከወዴት ይወጣሉ ትላለህ? ከሞት እንደምትነሣ ታውቅ ዘንድ በሌላ ሥጋ ያይደለ በአንተ ሥጋ የሚደረግ ትንሣኤን እንድታውቅ ይበቅሉ ዘንድ እግዚአብሔር ያዘጋጀው አይደለምን? ምዕራፉን ተመልከት |