ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የጨለማ ዳርቻ ወደ ሆነ፥ ጥርስ ማፋጨትና ልቅሶ ወዳለበት፥ ይቅርታና ምሕረት ወደሌለበት፥ እስከ ዘለዓለም ድረስ መውጫ ወደሌለበት ወደ ገሃነም ይወርዳሉ። በሥጋቸው ሳሉ በምድር ላይ በሕይወታቸው በጎ ሥራ አልሠሩምና። ምዕራፉን ተመልከት |