ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 16:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በሥጋህ፥ በእጅህና በእግርህ ጥፍር፥ በራስህም ጠጕር ያለውን እስኪ አንተ ራስህ አስበው፤ በቈረጥሃቸው ጊዜ ፈጥነው ይወጣሉና፥ ለማመን ልብና አእምሮ ከአለህ በዚህ ዕወቅ። ምዕራፉን ተመልከት |