ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 15:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ባለጸጋው ከድሃው በማይከብርበት ጊዜ፥ ትዕቢተኛም ከተዋረደው ሰው በማይከብርበት ጊዜ፥ ታላቁም ከታናሹ በማይከብርበት ጊዜ፥ የፍርድ ቀን ናትና፥ የፍዳና የቅጣት ቀን ናትና፥ ሁሉም እንደ ሠራው የሚቀበልባት ቀን ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |