ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 15:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሡም ከድሃው በማይከብርበት ጊዜ፥ ሽማግሌውም ከሕፃኑ በማይከብርበት ጊዜ፥ አባት ከልጁ በማይከብርበት ጊዜ፥ እናትም ከልጅዋ በማትከብርበት ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከት |