ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 15:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከትእዛዙም ስላልወጡ ሁለት ሕይወትን ይወርሳሉ፤ በምድርም ላይ ዘራቸውን አበዛ፤ ልጆቻቸውንም ባረካቸው። ምዕራፉን ተመልከት |