ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 15:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በጎ ሥራቸውን ያገኙ ያንጊዜ ደስ ይላቸዋል፤ ሙታን አይነሡም እያሉ ቸል ያሉ ግን ሙታን ከማይጠቅም ክፉ ሥራቸው ጋራ እንደ ተነሡ በአዩ ጊዜ ያንጊዜ ያዝናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |