ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰዱቃውያንም እንዲህ ይላሉ፥ “ነፍሳችን ከሥጋችን ከወጣች በኋላ ከሞት አንነሣም፤ ለነፍስና ለሥጋም ትንሣኤ የላቸውም፤ ከሞትንም በኋላ አንነሣም።” ምዕራፉን ተመልከት |