ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈሪሳውያንም እንዲህ ይላሉ፥ “የሙታንን መነሣት እናምናለን፤ ነገር ግን ነፍሳትን በምድር ያይደለ በሰማያት ሌላ ሥጋ ያለብሳቸዋል።” ምዕራፉን ተመልከት |