ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ያንጊዜም ከሙታን ጋራ እንደምትነሣ ታያለህ፤ በምድር ላይ የሠራኸውንም ሥራ ሁሉ ታደንቃለህ፤ በዐይኖችህም ፊት ተጽፈው ባየሃቸው ጊዜ ያንጊዜ የማይረባ ጸጸትን ትጸጸታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |