ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 መለከትም በተነፋ ጊዜ ሙታን እንደ ዐይን ጥቅሻ ይነሣሉ፤ በእግዚአብሔርም ፊት ይቆማሉ፥ እንደ እጃቸውም ሥራ ይሰጣቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |