ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ምድርም እንደዚሁ በእርስዋ የተሰበሰቡትን ታወጣለች፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ከሰማች በኋላ ማኅፀንዋን መዝጋት አትችልም፥ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የታዘዘ ጠል ወደ እርስዋ ይወርዳልና በአንድ ጊዜ ትወልዳቸዋለች። ምዕራፉን ተመልከት |