ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትንሣኤም በተደረገ ጊዜ የነፍሳችንን መነሣት እናምናለን። ነፍስ እንደ ነፋስ የማትታይና እንደ ነጐድጓድ ድምፅ ስለ ሆነች እነሆ እዚህ አለች የማይሏትና የማትታይ ስለ ሆነች ሥጋ ቢሞት አትሞትምና። ምዕራፉን ተመልከት |