ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ሙታን እንደሚነሡም ዕወቅ፤ ሕጉን የጠበቁ ቢሆኑም ይነሣሉ፤ በመቃብር መቈየት አይችሉም፤ ዝናም በዘነመ ጊዜ ምድር ሣርን እንደምታወጣ ትእዛዙ ያወጣቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |