ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አንተም ከሚፈረድብህ ከእግዚአብሔር እጅ የምታመልጥበት የለም፤ እንደ ሥራህም ይከፍልህ ዘንድ አለው፤ አንተና ያስተማርሃቸውም በአንድነት ይፈረድባችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |