ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ስለዚህም የኦሪትን መጽሐፍ እያወቅህ፥ የመጻሕፍትንም ቃል እያስተማርህ ሳትህ፤ ሰውን ከምታስት ሳትማር በቀረህ ይሻል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |