ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እንዲህም ትላቸዋለህ፦ የሞቱ ሰዎች አይነሡም፤ ነገ እንሞታለንና እንብላ፤ እንጠጣም፤ በሙሴም ወንበር ተቀምጠህ በቃልህ የሙታን ትንሣኤ የለም ትላለህ። ምዕራፉን ተመልከት |