ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሌላውን ብቻ የምታስት አይምሰልህ፤ ራስህም ትስታለህ፥ በስሕተትህም በመቃብር ትኖራለህ፤ ከእግዚአብሔርም ትእዛዝ ወጥተው ይስቱ ዘንድ የሙታን ትንሣኤ የለም ትላለህ። ምዕራፉን ተመልከት |