ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በአንገትህ የታሠረች ያች ገመድም በእናትህ ማኅፀን ከሲኦል ግንድ ለአንተ ትበቅላለችና። አንተም ባደግህ ጊዜ እርሷም ታድጋለችና። ምዕራፉን ተመልከት |