ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንተ ዕውር አይሁዳዊ ካለመኖር የፈጠረህን፥ እንደ ምራቅም ስትሆን ሰው ያደረገህን እግዚአብሔርን አላዋቂ ታደርገዋለህን? በምሳሌውና በመልኩ የፈጠረህ ነፍስህንና ሥጋህን አዋሕዶ ማስነሣት ይሳነዋልን? ምዕራፉን ተመልከት |