ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 14:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የአይሁድና የሳምራውያን፥ የፈሪሳውያንና የሙታንን ትንሣኤ የማያምኑ የሰዱቃውያን ነገር እኔን እጅግ ያሳዝነኛል፤ ልቡናዬም ያውቀዋል። አይሁድ፦ እንብላ፤ እንጠጣም፤ ነገም እንሞታለን፤ በዚያም የምናየው የለም ይላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |