ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሙታንን ትንሣኤ የማታውቁና የማታምኑ ሰዎች! ከዚች ከምታልፍ ከምድራዊት ሕይወታቸው ይልቅ ኋለኛዪቱ ሕይወታቸው እንደምትበልጥ ዐውቀው ሰውነታቸውን በአንድነት ለሞት ከሰጡና ወንድማማችነታቸው ከአማረ ከእነዚህ ከአምስቱ ሰዎች የተነሣ ዕወቁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |