ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “አቤቱ፥ በምድር ላይ ብዙ ዘመን ከመኖር በገነት አንዲት ቀን ደስ መሰኘት ይሻላል፤ ከብዙ ዘመኖችም የአንዲት ሰዓት ይቅርታህ ይሻላል፤ ምዕራፉን ተመልከት |