ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰውን ከመገዳደር እግዚአብሔርን መገዳደር እንደሚከፋ፥ ከንጉሥም ቍጣ የእግዚአብሔር ቍጣ እንደሚከፋ አውቀዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |