ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ይህ ዓለም እንደሚያረጅና እንደሚያልፍ፥ ተድላውም ለዘለዓለም እንደማይኖር ዐውቀው በሰማይ ከአለው እሳት ይድኑ ዘንድ ሰውነታቸውን ለእሳት ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |