ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ፊታቸውም ከፀሐይ ሰባት እጅ እንደሚያበራ፥ ሁሉም በነፍስና በሥጋ በሚነሣ ጊዜ በፍቅሩ ደስ እንደሚላቸው ተስፋ አድርገው ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |