ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእግዚአብሔርን ቃል ከአመኑ ደጋግ ነገሥታትና መኳንንት ጋር እንደሚነግሡ ዐውቀው፥ ኋላም የሚደረገውን በልቡናቸው አይተው፥ በእሳት መካከል እንደ ሰም ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |