ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 13:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ስለዚህም በኋለኛዪቱ ቀን በነፍስና በሥጋ ደስ እንደሚያሰኛቸው ዐውቀው ሚስትና ልጆች እያሏቸው የዚህን ዓለም ጣዕምና የሞትን ምሬት አላወቁም፤ በኋለኛዪቱም ቀን በነፍስና በሥጋ ትንሣኤ እንዲደረግ ዐውቀው ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ። ምዕራፉን ተመልከት |