ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ካለመኖር ፈጥሯቸዋልና፥ ካለመኖር ያመጣቸው ዘንድ እግዚአብሔር እስኪወድ ድረስ የሚኖሩበትን ቦታ አያውቁም፤ ዳግመኛም እርሱ ነፍሳቸውን ወሰደ፤ የመሬት ባሕርይንም ወደ መሬትነቱ መለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |