ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቍጣውንም ብዙ ጊዜ ይመልስላቸዋል፤ ሥጋዊና ደማዊ እንደ ሆኑ የሚያውቃቸው ስለ ሆነ ይቅር ባይ ነውና፥ በመቅሠፍቱ ሁሉ አያጠፋም፤ ነፍሳቸውም ከሥጋቸው በተለየች ጊዜ ወደ መሬትነታቸው ይመለሳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |