ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በምትጠሩኝም ጊዜ እነሆ ከእናንተ ጋር አለሁ እላችኋለሁ፤ ከጠላቶቻችሁም እጅ አድናችኋለሁ፤ በእኔም አምናችኋልና፥ ትእዛዜንም አድርጋችኋልና፥ ከሕጌም አልወጣችሁምና፥ እኔ የምወደውን ወዳችኋልና በመከራችሁ ቀን ቸል አልላችሁም ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር። ምዕራፉን ተመልከት |