ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ልቡናችሁንም ለእግዚአብሔር የቀና አድርጉ፤ ነፍሳችሁን ታድኑ ዘንድ በእርሱ እመኑ፤ በመከራችሁም ቀን ከጠላታችሁ እጅ አድናችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |