ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስለዚህም ቍጣዬ በእሳት ፊት እንደ አለ ገለባ በእናንተ ላይ ይነድዳል፤ ተራራውንም እንደሚያቃጥል እሳት፥ የደቀቀውንም ትቢያ ከምድር አፍሶ ከሥራው የተነሣ ፍለጋው ወደማይገኝበት ወደ ሰማይ እንደሚበትነው፥ እንደ ዐውሎ ነፋስ፥ ምዕራፉን ተመልከት |