ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የከለዳውያን ንጉሥ ሠራዊት ግን ሊወጉት ወድደው፥ ከከተማውና ከአገሩ አደባባይ ውጭ ሰፍረው ሳሉ በሞተ ጊዜ ወጥተው ሀገሩን አጠፉ፤ ከብቱንም ሁሉ ዘረፉ፤ ከቅጥር እስከሚጠጋ ወንድ ድረስ አላስቀሩም። ምዕራፉን ተመልከት |