ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ይህንም ነገር ተናግሮ ሳይጨርስ ስሙ ጥልምያኮስ የሚባል መልአከ ሞት ወርዶ ልቡን መታው፤ በዚያችም ሰዓት ሞተ፤ ፈጣሪውን አላመሰገነውምና ከትዕቢቱ ብዛት፥ ከሥራውም ክፋት የተነሣ ከአማረ ኑሮው ተለይቶ ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከት |