ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 12:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በድንኳኑ ውስጥ ያዘዛችሁን ያልጠበቃችሁ፥ ከራሳችሁም ፈቃድ በቀር ፈቃዱን ያላደረጋችሁ የእስራኤል ኀያላን ወዮላችሁ! ይኸውም ትዕቢትና ትዝኅርት፥ ዝሙትና ስስት፥ ስካርና መጠጥ፥ በሐሰትም መማል ነው። ምዕራፉን ተመልከት |