ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተደፋፈሩ የቆሬን ልጆች ግን በምድር በታች አሰጠማቸው፤ በሥጋና በነፍስ ሕያዋን ሳሉ ከከብቶቻቸውና ከድንኳኖቻቸው ጋራ ወደ ሲኦል አወረዳቸው፤ ፈጣሪው እግዚአብሔርን ወድዶታልና ከትእዛዙም አልወጣምና የተናገረው ቃል ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይደረግለት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |