ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እግዚአብሔርም ከወንድሞቹ ከሌዋውያኑ ልጆች ሁሉ ይልቅ እጅግ ወደደው፤ ካህናቱንም ይሾማቸዋልና በእነርሱ ዘንድ እንደ እግዚአብሔር አስመሰለው። ምዕራፉን ተመልከት |