ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በምስክሩ ድንኳን ውስጥም ይቅር በሚልበት በመክደኛው ላይ ሆኖ ይናገር ነበር፤ ለመረጣቸው ለያዕቆብ ልጆች፥ በእግዚአብሔር በሕጉና በትእዛዙ ጸንተው ለሚኖሩ ለቅዱሳኑም የእግዚአብሔር ብርሃኑ ይገለጥላቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |