ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 11:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለእስራኤል ቅዱስ ለእግዚአብሔር በጎ መዓዛ ሊሆን መሥዋዕት የሚሠዋባት፥ ዕጣንም የሚታጠንባት ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |